ታላቁ ሣይንቲስት አልበርት አንስታይን ሣይንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሲያስረዳ እንዲህ ብሏል፤ «ሣይንስ ማለት ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን፣ የየቀኑ የአስተሳሳብ ጥራት ነው» ብሎናል። አዎ! የሰው ልጅ በየዘመኑ፣ በየዓመቱ፣ በየወሩ እና በየቀኑ ስለዓለም፣ ስለተፈጥሮ፣ ስለአካባቢው፣ ትክክል ወይም ትክክል አይደሉም ብሎ ተቀብሏቸው ስለነበሩ ጉዳዮች፣ የአስተሳሰብ፣ የአመለካከት እና የእምነት ለውጥ በማድረግ የተጓዘና በመጓዝ ሂደት ውስጥም እንዳለ ይታወቃል። ለውጡም በአስተሳሰብ ጥራትና ትክክለኛነት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፣ ዓለም በማያቋርጥ የውለጥና የዕድገት ግሥጋሴ ውስጥ እንድትጓዝ አድርጓታል። በዓለማችን ላይ ያሉ የሣይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገቶችና ግኝቶች በየቀኑ በሚከናወኑ የሣይንስ የአስተሳሰብ ለውጦች ውጤቶች ናቸው። ግዙፍ አካላትን ተሸክሞ በውቅያኖሶች ላይ መንሳፈፍ፣ በአየር ላይ መብረር፣ ከአንደኛው የዓለም ዳርቻ ቆሞ ወደ ሌላኛው ዳርቻ በቅጽፈት ውስጥ መነጋገር ወይም መልዕክት ማድረስና መቀበል መቻል፣ በጥቅሉ በመገናኛ፣(የባሕር፣ የየብስ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን፣ ራዲዮና ቴሌቪዥን፣ ኮምፒውተር፣የኢሜይል፣ የፌስቡክ፣ የቲዊተር)፣ የሕክምና፣ የመከላከያ፣ የፎቶ ግራፍ፣ የዓለም አመለካከት(ፍልስፍና) እና የሕዝቦችና የመንግሥታት ግንኙነቶች ወዘተ የየቀኑ የሰው ልጅ የአስተሳሰብ ጥራት የወለዳቸው ተጨባጭ ግኝቶች መሆናቸውን ማስተባበል አይቻልም።
- Home
-
Accessories
Inside Accessories
Accessories Brands
-
Books
Inside Books
Books Brands
- Computers
-
Software
Inside Software
-
Information
Information
- About Us
- Delivery Information
- Privacy Policy
- Terms & Conditions
- የትግሬ ወያኔ ወደ እውነተኛ ቁመናው ሲመለስ!
- የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው!
- What is a Computer Virus?
- Repair & Services
- MASSACRE OF CHRISTIANS IN THE HISTORIC CITY OF GONDAR
- «ፍልስፍና የሚጀምረው ከመደነቅ ነው»
- ለውጥ ያረገዙ መልካም አጋጣሚዎች፣ የአዋላጅ ያለህ እያሉ ነው!
- ማን ይንገርልን - ማን ይመስክርልን
- የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ጥናታዊ ጽሑፍ -
- ገብረመድህን አርአያ ፐርዝ፤ አውስትራሊያ
- ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ
- አሰፋ ነጋሽ (ዶ/ር)* (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም)
- ዶ/ር አበባ ፈቃደ
- ሁለት ሺ አሥር የትግሬ-ወያኔ ከፋፋይ አገዛዝ ማክተሚያው ወይስ እንዳለፉት ሁሉ ሞቶ መነሻው?
- ትግል ለምንና ለማን! ዓላማውስ ምንድነው? ትግል ሲባል ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል ወይ?
- አማራን ማን ነው እንዲህ አድርጎ የረገመው?
- ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ
- ዕርቅና ሰላም፤ የሕይወት ቅመም
- አለባብሰዉ ቢያርሱ፣በአረም ይመለሱ
- ዋልድባን ከቅርብ ርቀት
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD
- ጣና ሃይቅ ኦሮማይ!
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 2
- ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር
- የአገርን ዉጥረት በአገር መፍታት
- ዛሬም ሆነ ነገ ፕሮፌሠር አሥራት ወልደዬስ የተለሙልን ፈለግ የትውልዳችን ቃልኪዳን ይሁን!
- እኩልነት ወይስ የበላይነት?
- ግልጽ ደብዳቤ!
- ብአዴንን ማፍረስ እንጅ ጠግኖ የዐማራ ጠበቃ ማድረግ አይቻልም
- TANA --the sea of land-locked Ethiopia.
- A Historic Decision that Brings People Together
- Saving Ethiopia
- THE UNIVERSE
- The Oromo Liberation Front: Mission
- የዐማራው ጉዳይ?
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 3
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 4
- አዲስ አበባ፣ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው አፍካውያን ዋና ከተማ ናት!
- የትግሬ ምሁራን የሚከተሉት ፋሺዝም፤
- በወቅታዊ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል እንቅስቃሴ አስመልክቶ የወጣ የአቋም መግለጫ
- ግድያ፣ ሥቃይና መፈናቀል በእኛ ይቁም!
- በዐማራው ላይ በትግሬ-ወያኔ የሚፈፀመው የማያባራው የዘር ማጥፋት ዘመቻ
- ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው!
- የሚታደስ ቃል ኪዳን
- በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም?
- ህወሃት ኢትዮጵያዊነት የሚሳፍረው ተቋም ነው!!
- ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
- ወያኔ የሰጠን ምርጫ ባርነትን ወይም ሞትን ነው!
Extras
Customer Service