በየትኛውም መልኩ በሕዝብ ላይ የተጫነን አምባገነንና ዘረኛ አገዛዝ ለመጣል፣ ለውጥን አስፈላጊ የሚያደርጉ አጋጣሚዎች አሉ። ካሉት የለውጥ አዋላጅ መልካም አጋጣሚዎች ውስጥ የአገዛዙ የኢኮኖሚ ሥርዓት መናጋት አንዱና መሠረታዊው ነው። የአንድ አምባገነን ሥርዓት የኢኮኖሚ መሠረቱ ሲናጋ የሚከተሉት ሁኔታዎች በማኅበረሰቡ ውስጥ ጎልተው ይታያሉ። የሥራ አጡ ሕዝብ ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ይጨምራል። የኑሮ ውድነት ከሚጠበቀው በላይ ይንራል። የገንዘብ የመግዛት አቅም ይቀንሳል። የማኅበራዊ ሰላም ይናጋል። ሕጋዊ ሥርዓቱ ቦታውን ለሕግ-አልባው ይለቃል። መተማመን በጥርጣሬ ይዋጣል። ሕይዎት ዋጋ ያጣል። የአምባገነኑና የዘረኛው የአፈና የመንግሥታዊ ተቋሞችና ቢሮክራሲ እንደ ጥንቱ የአፈናና የዕመቃ ተግባራቸውን ለማከናወን አቅም ብቻ ሳይሆን ፣ ወኔና የማድረግ ፍላጎቱ ይከዳቸዋል። በነዚህም ምክንያቶች የአገዛዙ ቁንጮዎች በመካከላቸው መተማመን ያቅታቸዋል። ለሚከሰቱ ችግሮች አንዱ በሌላው ላይ ጣቱን ይቀስራል። በዚህም ትልቁ ዓሣ ትንሹን እንደሚውጠው፣ እርስ በራሳቸው ይዋዋጣሉ። የአገዛዛቸው ዕድሜ እያጠረ መምጣቱንም ስለሚገነዘቡ ኅሊናቸው ውጭ ያማትራል። በዚህም ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ወደውጭ ይልካሉ። ገንዘባቸውን ያሸሻሉ። ተፈርተው ይከበሩ የነበሩት፣ ክብራቸውን ያጣሉ። ሲያልፉና ሲያገድሙ ይሽቆጠቆጥላቸው የነበረው ሕዝብ ይንቃቸዋል፣ ያዋርዳቸዋል።
- Home
-
Accessories
Inside Accessories
Accessories Brands
-
Books
Inside Books
Books Brands
- Computers
-
Software
Inside Software
-
Information
Information
- About Us
- Delivery Information
- Privacy Policy
- Terms & Conditions
- የትግሬ ወያኔ ወደ እውነተኛ ቁመናው ሲመለስ!
- የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው!
- What is a Computer Virus?
- Repair & Services
- MASSACRE OF CHRISTIANS IN THE HISTORIC CITY OF GONDAR
- «ፍልስፍና የሚጀምረው ከመደነቅ ነው»
- ለውጥ ያረገዙ መልካም አጋጣሚዎች፣ የአዋላጅ ያለህ እያሉ ነው!
- ማን ይንገርልን - ማን ይመስክርልን
- የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ጥናታዊ ጽሑፍ -
- ገብረመድህን አርአያ ፐርዝ፤ አውስትራሊያ
- ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ
- አሰፋ ነጋሽ (ዶ/ር)* (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም)
- ዶ/ር አበባ ፈቃደ
- ሁለት ሺ አሥር የትግሬ-ወያኔ ከፋፋይ አገዛዝ ማክተሚያው ወይስ እንዳለፉት ሁሉ ሞቶ መነሻው?
- ትግል ለምንና ለማን! ዓላማውስ ምንድነው? ትግል ሲባል ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል ወይ?
- አማራን ማን ነው እንዲህ አድርጎ የረገመው?
- ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ
- ዕርቅና ሰላም፤ የሕይወት ቅመም
- አለባብሰዉ ቢያርሱ፣በአረም ይመለሱ
- ዋልድባን ከቅርብ ርቀት
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD
- ጣና ሃይቅ ኦሮማይ!
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 2
- ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር
- የአገርን ዉጥረት በአገር መፍታት
- ዛሬም ሆነ ነገ ፕሮፌሠር አሥራት ወልደዬስ የተለሙልን ፈለግ የትውልዳችን ቃልኪዳን ይሁን!
- እኩልነት ወይስ የበላይነት?
- ግልጽ ደብዳቤ!
- ብአዴንን ማፍረስ እንጅ ጠግኖ የዐማራ ጠበቃ ማድረግ አይቻልም
- TANA --the sea of land-locked Ethiopia.
- A Historic Decision that Brings People Together
- Saving Ethiopia
- THE UNIVERSE
- The Oromo Liberation Front: Mission
- የዐማራው ጉዳይ?
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 3
- THE SEAL OF GOD IN CREATION AND THE WORD Part 4
- አዲስ አበባ፣ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው አፍካውያን ዋና ከተማ ናት!
- የትግሬ ምሁራን የሚከተሉት ፋሺዝም፤
- በወቅታዊ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል እንቅስቃሴ አስመልክቶ የወጣ የአቋም መግለጫ
- ግድያ፣ ሥቃይና መፈናቀል በእኛ ይቁም!
- በዐማራው ላይ በትግሬ-ወያኔ የሚፈፀመው የማያባራው የዘር ማጥፋት ዘመቻ
- ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው!
- የሚታደስ ቃል ኪዳን
- በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም?
- ህወሃት ኢትዮጵያዊነት የሚሳፍረው ተቋም ነው!!
- ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
- ወያኔ የሰጠን ምርጫ ባርነትን ወይም ሞትን ነው!
Extras
Customer Service